Latest Tenders

ጽ/ቤቱ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተቋሙ ህንፃ ግንባታ ሥራ ተቋራጮችኘ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተቋሙ ለሚያሰራው አጥር እና ወፍጮ ቤት ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ግንባታዎችን፣ የውሃ መስመር ዝርጋታና የፋብሪካ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ለድልድይ (Bridge) ፣ለጤና ኬላ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ውስጥ ላውሰጥ መንገድ ለመሥራት የኮብል ድንጋይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛተ ይፈልጋል፡፡
The Office invites for the procurement of works for construction office Building works
The Orgnazation invites consultancy Service for Water Resource Consulting Firm.
ዩኒቨርሲቲው የክብት ማድሰቢያ፣የዶሮ እርባታ እና የወተት ማቀነባበሪያ ማዕክል የሚሆን የእንስሳት መኖ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ኮንትራት በግልጽ ጨረታ የግዥ ሂደት ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል፡፡
ቢሮው የደረቅ ሽንት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ጃከ ሀመር ካት ፣ዶዘር ኤከስካባተር የሆነ ማሽን በመከራየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
ቢሮው የህዝብ ማመላሰሻ መነሃሪያ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የፕሪካሰት ቢም፣ብሎኬት እና ብረት ማጓጓዣ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The bureau invites for drilling and Construction Works
የመ/ቤቱ አካፋይ (Sound Proof partition) ማሠራት ይፊልጋል፡፡
The Union invites for the construction of multi purpose building works.
ጽ/ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምንጣፍ፣ አሸዋ፣ ሲሚንቶ፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለወረዳው ውሃ ሃብት ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ሲሚንቶ፣ ፌሮ ብረት፣ የቧንቧ እቃዎች፣ ጣውላ አሸዋና ጠጠር የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የህንጻ ዲዛይን አማካሪ አርከቴከተችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውሃ ግንባታ የጥገና ቁሳቁስ ለመግዛት የቦኖ ማስፋፈያ እና የጣሪያ ላይ ውሃ ማሰባሰብ ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እሸናፈውን በመለየት ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

Pages