የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ምርምርና ጥናት አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሀገር አቅፍ ደረጃ የምርምር ዓውደ ጥናት /Road Research/ በቀን ነሐሴ 23/12/2011 ዓ.ም በሒልተን ሆቴል አካሄደ። አውደ ጥናቱ አላማ ያደረገው በመንገድ ዘርፍ ልማቱ ለተሰማሩ እና ከፍተኛ ልምድ ላላቸው ባለሙያዎች እንዲሁም ለዘርፉ ወሳኝ አካላቶች ልምዳቸውን...

Read more
በሀገራችን በአይነቱም ሆነ በዘመናዊነቱ ልዩ የሆነ ድልድይ ሊገነባ ነው፡፡

380 ሜትር የሚረዝመውና በአይነቱ በሀገራችን ዘመናዊ የሆነው ድልድይ የሚገነባው በአባይ ወንዝ ላይ ነው፡፡ ለአጠቃላይ ግንባታው  የኢትዮጵያ መንግስት  ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ  ተመድቦለታል፡፡  ይህን ዘመናዊ ድልድይ ለመገንባት ጨረታውን አሸንፎ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጋር የውል ስምምነት የተፈራረመው...

Read more
Enterprise Takes First Step to Build Dukem Oil Depot

Construction of the Dukem Oil Depot would likely cost the government 145 million dollars, according to a project cost estimate conducted by an Australian consultancy firm.

SMEC...

Read more
Delayed Rail Academy Begins to Fall into Place

For the construction of the nation's first-ever railway academy, the Ethiopian Railway Corporation compensated 150 farmers with 65 million Br to relocate from their land.

To rest on 60ha of...

Read more
Two Local Firms Vie to Supply Bulk Rebar

Two local companies are vying to supply 21,761tn of rebar for various projects in the city with an estimated value of over 300 million Br.

C & E Brothers Steel Factory and Mohammed...

Read more
Central Bank Blacklists Italian Machinery Supplier

The National Bank of Ethiopia has suspended an Italian heavy machinery and equipment supplier being involved in fraud leading to the loss of foreign currency.

Signed by Yenehasab Tadesse,...

Read more
ከ 1 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የደብረ ብርሃን - አንኮበር የመንገድ ግንባታ ሥራ ተጀመረ፡፡

በአማራ ብ/ክ/መ በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘው የደብረብርሃን-አንኮበር 42 ኪ.ሜ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ከ 1 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የትራንስፖርት ሚኒስትር በተገኙበት በይፋ ተጀመረ፡፡

በዲጂታል ሚዛን የተሸከርካሪ ክብደት መጠን ቁጥጥር በአምስት ጣብያዎች ላይ አገልግሎት እየተሰጠ ነው፡፡

ዲጂታል ሚዛን ተገጠሞላቸው ስራ የጀመሩት መቆጣጠሪያ ጣቢያዎቹ በሱሉልታ ፣ሆለታ ፣ ሞጆ ፣ ሰንዳፋ እና ደንገጎ ናቸው፡፡

ለመሬት ጠረጋ አጋር ኮንትራክተር መሆን ለምትፈልጉ የወጣ ጨረታ

ለመሬት ጠረጋ አጋር ኮንትራክተር መሆን ለምትፈልጉ የወጣ ጨረታ

ድርጅታችን በመሰረተ ልማት ዲዛይንና ግንባታ ሥራ የተሰማራና ከአለማችን 500 ታላላቅ ኩባንያዎች አንዱ በመሆን ታላቅ ስም የገነባ ተቋም ነው፡፡

Judge Summons CCD’s Head for Failing to Deliver Homes

Country Club Developer’s lawyers claim the forex crunch and political instability limit them fro

Pages