Latest Tenders

የመፀዳጃ ቤት እና የውሃ ሮቶ ማስቀመጫ ከእነሮቶው እንዲሁም የማብበያ ቤት /ኪችን/ በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤት የገበሬዎች ማስልጠኛ ማዕከል ግንባታ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for the drilling & construction of Deep Wells in different Small Works.
ቢሮው አስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሰራት ይረፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የከተማ መንገዶች ጥርጊያ ሥራ የውሃ ቦቴ በግልጽ ጨረታ ለመክራየትና ለማሰራት ይፊልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የከተማ መንገዶች ጥርጊያ ሥራ ገልባጭ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየትና ለማሰራት ይረልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ወንዝ ድልድይ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተማሪዎች ላይብረሪ አንድ ቢሮን ጨምሮ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማለራት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ ለመንገድ ስራ ፕሮጀክት የማፋሰሻ ዲች እና የድጋፍ ግንብ ስራ፣የኮርኒስ አርምሰተሮንግ ግዥ፣የባንዲራ ፖል፣የኑማቲክ ሮለር ጎማ ግዥ ለመፈጻም ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የኢንዱስትሪ ማቴሪያል ሲሚንቶ፣ ቆርቆሮ፣ የአጥር ሽቦ እና ምስማር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የኮምውትር ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣የፅሀፈት መሳረያዎችን ፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣የሕንየ መስረያዎችን፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን፣ፅዳት እቃዎችን፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን፣የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ፣ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችንና፣የማሽንና የቴክኖሎጂ ዕቃዎች ፣ሳኒተረ ዕቃዎች፣ሆቴልና ቱሪዝም ፣ የግንባታ ዕቃዎችንና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ የኮንስትራክሽን ማሸነረዎች፣ የውሃ ቦቲ ተሽክርካሪዎችን እና ሚክስር ትራክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመክራየት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ላይብረሪና ላብራቶሪ ስቲል ስትራከቸር ሥራን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ላይብረሪና ላብራቶሪ ማጠናቀቂያ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ በሚሆኑ ማሀበራት ማስራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for the construction of different buildings works
The Authority invites for construction of Irrigation Schemes works
ማህበሩ የሕንፃ ግንባታ ዲዛይን ለማሠራት አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ለጨረታ በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪምች እና መሣራያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ደረጃውን የጠበቀ የወረዳው ሴ/ጽ/ቤቶችን ተጀምረው ያልተጠናቀቁትን ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቧንቧ እቃዎችና መገጣጠሚያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Pages