Latest Tenders

ጽ/ቤቱ ለውስጥ ያለውን መንገድ ለመስራትና ለማስጠገን ጨረታ ይውጣልኝ ተብሎ በተጠየቀው ፍላጎት መሰረት ማስትም ሎት፡-የማሽነሪ ኪራይ በግልፅ ጨረታ በማውጣት ማሽነሪዎቹን በማስቀረብ መንገዱን ማሰራትና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ HDPE Pipe ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for the supply installation & commissioning PVC ASA roofing tile.
The Bureau invites for supply, installation & commissioning Hollow formwork.
ጽ/ቤቱ Chain Excavator with jack hummer
ጽ/ቤቱ ለቢሮው የንብረት መጋዘን ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የቴክስታይል ዎርክ ሾፕ የጥገና ስራ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቢሮ ጥገና እድሳት ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for Small Work's Contract-Civil Work, and Supply & Installation of Pipes & Fittings
The Bureau invites for Hombancho small scale irrigation Project works
ጽ/ቤቱ የህንጻ ቀሪ ሥራዎችን ለማሰራት በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ጥናት፤ የቁፋሮ ጨረታ ሰነድ ዝግጅትና ቁጥጥር ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል::
The Bureau invites for the  project that will upgrade select components of the Electrical Distribution System
The NGO invites for purchase of Cement
The NGO invites for CONSTRUCTION OF 18 BLOCKS OF FAMILY SHARED LATRINE
ጽ/ቤቱ ለሚያስገነባቸው ድልድይ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለጥገና መንገዶች ቱቦ ምርት አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ብረቶች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የአንድ ብሎክ እና የወንድ እና የሴት የፍሳሽ ማጠራቀሚያ እስከ መፀዳጃ ክፍል ግንባታ ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው ቅድመ ሁኔታዎች (Evaluation Criteria) ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for the procurement of construction of Farm service center
Bid Date Extension
The Bureau invites for Livestock Market Center

Pages