Latest Tenders

ኮርፖሬሸኑ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎች እና መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Office invites for the Construction of for drilling and construction of one borehole works.
ጽ/ቤቱ ለሚሰራው መንገድ አገልግሎት የሚውል ደውዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የሳኒተሪ እቃዎች የሀገር ውስጥ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The Hospital Invites for the construction of Administration office.
The Authority invites for the construction of Road Projects.
The Authority invites for the Supply of Truck Tractor Low bed Semi Trailer.
ቢሮው መሰብሰቢያ አዳራሽ፣ የቤተ መጻሕፍት እና የተለያዩ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል ህንፃ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቧንቧ ዕቃዎች፣ብረታ ብረቶች፣ ብሎኬት፣የተለያዩ ቁሣቁሶችን ግልጽ በሆነ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Authority invites for the Construction of Road Project works.
ጽ/ቤቱ የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል የዙሪያ አጥር ሥራና የጥበቃ ሰራተኞች ማረፊያ ቤት በቀረበው የግንባታ የስራ ዝርዝር መሠረት ማሠራት ይፈልጋል፡፡
The Enterprise invites for the procurement of Store & Recreation works.
ጽ/ቤቱ የጣራ በርና መስኮት ሥራ የሚያገለግሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤጀንሲው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚገኙ ያገለገሉ የሬንጅ በርሜሎች አዲስ የመኪና መለዋወጫዎች /የአይሱዙ፣ ፔጆ፣ መርቸድስ፣ ኒሳን ቡዙክ፣ ጠቅላላ /General/ የከባድ ማሽነረዎች ስካቫተርና ሎደር/ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ስመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተቋሙ ህንፃ ግንባታ ሥራ ተቋራጮችኘ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተቋሙ ለሚያሰራው አጥር እና ወፍጮ ቤት ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ግንባታዎችን፣ የውሃ መስመር ዝርጋታና የፋብሪካ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ለድልድይ (Bridge) ፣ለጤና ኬላ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ውስጥ ላውሰጥ መንገድ ለመሥራት የኮብል ድንጋይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛተ ይፈልጋል፡፡

Pages