Latest Tenders

ባለሥልጣን መ/ቤቱ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ትራፒክ ኮምፕሌክስ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ላይብረሪና ላብራቶሪ የግንባታ ሥራን በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ በሚሆነው ተቋራጭ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የንብ ቀፎ ማስቀመጫ ጋጣና የዙሪያ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የማህበረሰብ ዘር ባንክ እድሳት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ  ART BLOCK ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የሴቶች ደረቅ መፀዳጃ ቤት ለማሰራት በኮንስትራከሽን የተደራጁ ማኅበራትን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አላቂ የት/ እቃዎች፣አላቂ የቢሮ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣ቋሚ የቢሮ የእቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤቱ የውሃ ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites For the Execution and Completion of the Office building Works.
The Bureau invites for the procurement of civil work construction, supply & installation of electromechanical equipments & pipes and fitting.
The Office invites for Construction of Vice Mayor Mansion works.
The Office invites for construction of Health center works.
The Authority invites for the procurement of Construction of scout residential building works.
ጽ/ቤቱ ጤና ጣቢያ ማስፋፍያ ግንባታ ለማስገንባት ህጋዊ ፍቃድ ያላችውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አጥር ግንባታ፣ላብራቶሪ ማሰጨረሻና FTC/አርሶ ኦደር ማሠልጠኛ ማዕክል/በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውስጥለውስጥ መንገድ ሥራ የሚውሉ የመንገድ ሥራ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የላብራቶሪ ህንፃ ቀሪ ሥራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ PARTITON, PLASTERING AND PAINTING WORK ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
The Office invites for the construction of maintenance of cafeteria and office buildings works.

Pages