Latest Tenders

The University invites for construciton of ondominium & guest house finishing, Training center, shops, cattle barn and Infrastructure works.
ጽ/ቤቱ  ሕንፃ ለማስገንባት ተጫራቾች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ  የገበያ ማዕከል አስተዳደር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሥራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ  የሴት ተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ግንባታ የፅ/መላሪያዎች፣ የእንሰሳት መድኃኒቶች ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይረልጋል፡፡
ድርጅቱ የውሃ ወይም የኤሌከትሮ መካኒካል ሥራ ተከላ፣ጥገናና እድሳት የስራ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ሁለትኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የእጅ ፖንፕና የምንጭ ግንባታምችን በቀረበለተ ዲዛይን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ የወንድና የሴት መፀዳጃ ቤቶችን አስቆፍሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ፖሊስ ጽ/ቤት ግንባታ ስራ እና የደንብ አልባሳትን፣የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን፣ኮምፒትሮች እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ የጀነሬተር ቤት እና የዩፒኢስ ግንባታ ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመጋዘን ግንባታ እና ጤና ጣቢያ ጥገና ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤጀንሲው ለሚያለራው የጀኔሬተር ቤትና አነስተኛ መጋዘን ስራ ለግንባታ አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማቅረብ የሚሰሩ ማህበራትን በግል ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውስጥ ለውስጥ መንገድ በገራጋንቲ ማሽነሪዎችን በመከራየት ደረጃውን ማሻሻል ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የባለሙያዎች መኖሪያ ግንባታ እንዲገነባ ተቋራጮች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤቱ ጽ/ቤት ግንባታ ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የእንሰሳት የገበያ ማዕከል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
The Office invites for the construction of Communal Store Building works.
The Bureau invites Consultancy Service for Supervision and Contract Administration Works of Irrigation project.
The Office invites for the Construction of Modem Store and Shade & other facilities.

Pages