Latest Tenders

ጽ/ቤቱ የቤት ክዳን ቆርቆሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል።
The Bureau invties for Construction of blocks apartment buildigs.
ፍ/ቤቱ የግንባታ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ ኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውስጥ ለውስጥ የኮብልስቶን መንገድ ግንባታና የዲች ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ቆርቆሮና ሚስማር አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የደም ባንክ ህንጻ ግንባታ ሥራ ለማሠራት የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ የግንባታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የህንጻ መሳሪያ እቃዎች፣የቢሮ ግንባታ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The Bureau invites for the Construction of Restoration & Conservation works
ጽ/ቤቱ የቧንቧ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The Office invites for the Construction Farmer Market Center Building works
The Office invites for the Construction Asphalt Road works
ጽ/ቤቱ የእስታፋ ብረት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ዲች ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ባለ ሦስት ፎቅ ህንጻ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ድልድይ ሥራ፣የእንስሳት ክሊኒክ አጥር ግንባታ ስራ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባትና ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የግንባታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ የሲቨል ወርክ ስራ እንዲሰራላቸው በጠየቁን መሰረት በግልፅ ጨረታ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡
ጽ/ቤቱ ለመንገድ ግንባታ የሚያገለግሉ የማሽን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ የመጠጥ ዉሃ ጉድጓድ መስፈርቱን የሚያሟሉ የዘርፉ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል፡፡

Pages