Latest Tenders

ጽ/ቤቱ ለአነስተኛ ድልድይ ግንባታ ብቁ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ፍ/ቤቱ ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ ጥገና ስራ ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የተለያዩ የህንጻ መሳሪያዎች /የግንባታ እቃዎች| መግዛት ይፈልጋል፡፡
ባለሥልጣኑ የተለያየ መጠን ያላቸው PVC እና uPVC ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
AMENDMENT ON BID INVITATION NOTICE
The Bureau invites for Financial Management Specialist Individual Consultant
The Bureau invites for the consltance Services
ጽ/ቤቱ የውሃ ጉድጓድ ፓምፕና ተያያዥ ግብአቶች /Submersible pumps and related accessories) ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች ተጋብዘዋል::
The Bureau invites for Construction of Civil :Work, Supply and Laying (Installation) of Pipes and Fittings
The NGO invites for Construction of warehouse with office, guard house and wash room
The Bureau invites for WATER RATIONING
The Bureau invites for Consulting Service on Detailed and Bankable Feasibility Study 
The Bureau invites Consultancy Service of Preliminary Design, Master Plan and Business Plan
ድርጅቱ የሲቪል የግንባታ ሥራ ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስትግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ኢንስቲትዩት የውሃና የህንጻ መሳሪያ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡
ፍ/ቤቱ የዙሪያ አጥር ግንባታ ጨረታን ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ጽ/ቤቱ የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የPIPE and FlTTGS ዕቃዎች ግዥ ይፈልጋል፡፡
The Office invites for to Construct G+4 Police Office Building
ኢንተርፕራይዙ ለሚያስገነባው ግንባታ የሴራሚክ እና ግራናይት ማንጠፍ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ የሚያስፈልግ የተለያየ ዓይነት አስፋልት (Bitumen) (ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Pages