Latest Tenders

ጽ/ቤቱ ለወረዳው ውሃ ሃብት ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ሲሚንቶ፣ ፌሮ ብረት፣ የቧንቧ እቃዎች፣ ጣውላ አሸዋና ጠጠር የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የህንጻ ዲዛይን አማካሪ አርከቴከተችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውሃ ግንባታ የጥገና ቁሳቁስ ለመግዛት የቦኖ ማስፋፈያ እና የጣሪያ ላይ ውሃ ማሰባሰብ ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እሸናፈውን በመለየት ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤቱ ዘመናዊ መሰኖ መሻሻልና ጥገና ጃርቴ ፕሮጀክት (Jarte Small Scale Irrigation Rehabiliation and Maintenance Project) ለማሠራት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ኮንትራክተሮችንና በግንባታ ሥራ ለይ በአነሰተኛና ጥቃትን የተደራጁትን አወዳድሮ በዲዛይኑ መሠረት ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤቱ ህንፃ ፓርቲሽን ለማሠራት ዘርፉ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
The Office invites for the Construction of Bridge Works.
The Bureau invites for the Procurement of system construction works.
The Bureau invites for the Construction of Rural Pipe System Water Supply works.
The Bureau invites for Supply steel casing, gravel & foam and Deep wells drilling Projects in different woredas.
The Office invites Consultancy services for Design Study & Supervision of Multipurpose Hall Construction.
The Office invites for the construction and financing of Cultural Hall Building Projects Works
The Office invites for construction of Bridge wroks.
ጽ/ቤቱ የጽ/ቤት ጥገና ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራትይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የአዳራሽ ጥገና ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠረት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ የማሰራጫ ቤቶች ማለትም ትራንስሚተር ቤት፣ ጀነሬተር ቤት፣ ጥበቃ ቤት፣ ደረቅ መፀዳጃ ቤት እና ዙሪያ አጥር ሜትር ግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤቱ የጽ/ቤቱን ህንፃ ጥገና ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ማዘጋጃ ቤት የዲች ሥራ ግንባታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የፊኒሺንግ ሥራ ስማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የግንባታ እና የደንብ ልብስ ግዥ በካፒታልና በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገባትና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Pages