Latest Tenders

The NGO invites for SUPPLY AND INSTALLATION OF HAND WASHING FACILITIES
ድርጅቱ ያገለገሉ ሲኖትራኮችን፤ ስካኒያዎችን፤ዩሮትራኮችን እና ማክ የጭነት ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ልምድ ባለቸዉ ንዑስ-ስራ ተቋራጮች በኩንትራት ሰጥቶ ማስራት ይፈልጋል::
The NGO invites for the construction works
ጽ/ቤቱ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና የከባድ ተሽከርካሪዎችን ባለቡት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ማኅበሩ የዲዛይን ክለሳ የግንባታ ጥራት ቁጥጥር አማካሪ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ ሕንፃ የሾሪንግ ሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
The Company invites for Construction of Real Estate Building works
ጽ/ቤቱ የግንባታ እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The University invites for the construction of Staff Residence Buildings
The Agency invites for Procurement of 15 Vehicles (10 Station Wagons and 5 Pick Ups)
The Bank invites for maintenance and modification works
The Company invites for CONSTRUCTION WORK
ጽ/ቤቱ ደብል ጋቢና መኪና 2008 ሞዴል ቶዮታ፣ የውሃ ቦቴዎችን እና ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ እና ቢሮ ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል።
ጽ/ቤቱ የግንባታ ዕቃዎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The Office invites for  the constriction of office Building project work
ጽ/ቤቱ የግንባታ ዕቃ ሲሚንቶ፤ ቆርቆሮ፤ ሚስማር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Pages