Latest Tenders

The Authority invites for Maintenance Supervisory Works
The Company invites for Road Project.
The Authority invites for Road Construction Project works
The Enterprise invites for consultant training Irrigation Design, construction and supervision core process.
ድርጅቱ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጥል በጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል።
ጽ/ቤቱ የተለያየ መጠን ያላቸው የአርማታ ብረት ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ በነጠላ ዋጋ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
The University invites for Day Care Building
ኮሌጁ የሕንጻ መሳሪያዎች፣የብረታ ብረት ዕቃዎች፣ቧንቧ መሳሪያዎች የሳኒተሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ድርጅቱ ክሬሸር ተክሎ ጠጠር የሚያመርት የኪራይ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
ጽ/ቤቱ አውቶቢሶች የትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ፔቨር፣ ኒዩማቲክ ሮለር፣ ስቲል ሮለር ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሎደር፣ ሮለር፣ የውሃ ቦቴ ፣ ገልባጭ መኪና እና ሰርቪስ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቢሮ ፓርቲሽን አና የብረት ሜሽ ስራ፣በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ጽ/ቤቱ ፓርቲሽን፣ የመጋረጃ አልሙኒየም፣ የመኪና እቃ፣ የፖርቲሽን መስታወት ባሉበት ሁኔታና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ውሃ የሚያጠጣ ቦቴ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት /ለመከራየት ይፈልጋል።
ጽ/ቤቱ ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ቀሪ ስራዎችን በሶስት ፓኬጅ ማሰራት ይፈልጋል።
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ጽ/ቤቱ የህንፃ መሣሪያ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Corporation invites for the Design and Build works
The Office invites Consultancy Service for detail Design

Pages