Latest Tenders

ጽ/ቤቱ የተለያዩ የስራ አይነቶች ማለትም የበርና መስኮት ጥገና፣የቀለም ቅብ ስራ፣የወኪንግ ዌይ ስራ፣የከርቭስቶን ስራ፣የኮንክሪት ትቦ ቀበራ ስራ፣የአዳራሽ ኮርኒስ ስራ ይፈልጋል
The Bureau invites for GS Pipes and Fittings
ኢንተርፕራይዝ የChain Excavator with breaker (Hammer) ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሆስፒታሉ ለግንባታ የሚሆኑ ማቴሪያሎች ማለትም ፌሮ ብረት፣ ብሎኬት፣ ሲሚንቶ፣ ማሰሪያ ሽቦ፣ቢስማር ላሚራ፣ መስታዎት፣ አንግል አይረን ብረት፣ ቶቦላሪ ብረት፣ እስቴኮ እና ሌሎች ለግንባታ የሚሆኑ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣
The Corporation invites for the procurement of Deferent Drilling Fluids.
ጽ/ቤቱ የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች፣ድንጋይ አሸዋ፤ ጠጠር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መሰፈሪቶችን የሚታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
ጽ/ቤቱ የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ ሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
The Company invites for the procurement of 'Aluminum Works
The Authority invites for Supervision of Rural Roads maintenance
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ጽ/ቤቱ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ቀሪ ስራዎች ተቋራጮች በልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው REMAINING WORKS OF HOTEL AND TOUR ISM BUILDING በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የግንባታ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ እቃዎችን በሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስወድ ይፈልጋል።
ማህበሩ ቅይጥ ህንጻ የኤሌክትሪካል እና የሳኒተሪ ስራ የእጅ (Labor cost) ዋጋ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የሰብ ቤዝ ምርት አቅርቦት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቤዝ ኮርስ ምርት አቅርቦት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የግንባታ እቃዎች እንዲሁም ብረታ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሸጥ ይፈልጋል።
The Bureau invites for Supervision Consultancy Services

Pages