Latest Tenders

ጽ/ቤቱ የተለያዩ የግንባታ እቃዎቹን፣የውሃ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የሽግግር ቀፎና ኑክለር ቦክስ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ ሚስማርና ሲሚንቶ እና የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ህጋዊ ተጫራቾችን በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ Terminal-2 lnterior decoration Works Project) በዲዛይን እና ግንባታ የውለታ ዓይነት (Design-Build Project Delivery Method) ለማሰራት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት ማስዋቢያ፤ ህንፃ መሳሪያ፣ እስፔርፓርትስ ልዩ ልዩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ልዩ ልዩ የጥገና እና የፓርቲሽን ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለፈፀም ይፈልጋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ ቀላል የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች (ሚክሰር ፣ ጄኔሬተር ፣ የውሃ ፓምፖች…)ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (Scrap) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for Procurement of Electromechanical
The Bureau invites for Procurement of Pipes, Fitting and Cables
The Bureau invites for Procurement of Motor & Pumps
The Bureau invites Procurement of Rewinding machine & installation works
ጽ/ቤቱ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የኮንስትራክሽን ማቴርያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ HDPE Butt fusion welding machin, HDPE pipe Butt fusion welding machin & Buttwelding HDPE Fitting እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመስኖ ካናል ግንባታ የህንጻ መሳሪያ ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመግዛት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመስኖ ካናል ግንባታ በመስኖ እና በውሃ ግንባታ ስራ ተቋራጭ ማቴሪያል እራሱ ችሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for the construction of fence.
ጽ/ቤቱ ቧንቧና የቧንቧ ዕቃዎች ጥቅል ግዥ፣የህንፃ ማሣሪያና የመታጠቢያ ቤቶች ዕቃዎች ጥቅል ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ህንጻ መሳሪያዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites Procurement for Construction of hand washing facilities and water tankers'

Pages