Latest Tenders

The Bureau invites for the design review, construction supervision works
ጽ/ቤቱ የጠጠር መንገድ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የግንባታ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውኃ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የውኃ ቆጣሪ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ መማሪያ ክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ የአስፓልት መደረብ/ኦቨር ሌይሥራ መሳተፍ ለሚፈልጉ ጠቅላላ ተቋራጭ የሆኑ ተቋራጮችን በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ ጥልቅ የውሃ ገድጓድ ቁፋሮ ለማስቆፈር ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የግንባታ ቁሳቁስ አቅርቦት ግዥ እና የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ ግንባታዎችንና የዶሮ መኖ ገዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ ሁለገብ የማህበረሰብ ኩሬዎችን ለመገንባት ተከራይቶ መንገዱን ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ጤና ጣቢያ የደረጃ ማሳደግ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የጎርፍ መከላከያ ስራ ለማስራት ኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ስራ ማሰራት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ ጠጠር መንገድ ስራ የማሽነሪ ኪራይ የመንገድ አከፋፋይ አጥር በግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የኤክስካቫተር ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ የህንፃ መሳሪያ፣ ድንጋይ ጠጠርና አሸዋ /ጣውላ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማስቀረብ ፣ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for 3B+G+22 Office Building works
The Enterprise invites for the procurement Holistic Building Maintenance
The Bureau invites for Well Drilling and Construction ​​​​​​​works

Pages