Latest Tenders

The Bureau invites for Construction of office building ​​​​​​​works
The Bank invites for Masha Branch Maintenance and Modification Work
ጽ/ቤቱ አጥር በቆርቆሮ የሚያጥር ፣ብረት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Office invites for the construction works
The NGO invites for the construction works
ኮርፖሬሽኑ የሰራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ አማካሪ ባለሙያ አልግሎት ስራን በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጸ/ቤቱ ህንጻ እና ወደ ተራራ ጫፍ መውጫ የመወጣጫ መንገድ ግንባታ ሥራዎች ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ ብሎኬት (HCB Class B) መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites Building Waterproofing works.
The Bureau invites for the procurements of Different types of Construction materials, construction Machineries, Reinforcement Bars and Ready mix concrete
The Bureau invites for full and empty bottle warehouse partition work
ጽ/ቤቱ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ፣የኤሌክትሪክ ጀነሬተር መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ ለሚያሰራው ህንጻዎች ግንባታ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for the procurement of Construction of Racking System
ማህበሩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ባህል ማዕከል ግንባታ የቀድሞ የሥራ ውል ከተቋረጠ በኋላ ያሉ ቀሪ ሥራዎችን የማጠናቀቅና ተያያዥ ለማዕከሉ አገልግሎት የሚሆኑ ተጨማሪ ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመኖሪያ ቤት ዕድሳት እና የተንቀሳቃሽ ቤት የመሰረት ግንባታ ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የሳፋሪ ሎጅ ግንባታ ሥራዎች ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for Remaining Works of Regional Laboratory
The Company invites for construction Building Works

Pages