Latest Tenders

ጽ/ቤቱ ለሚሰራው የአዳራሽ ጥገና ሥራ ለግንባታ ማህበራትን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Enterprise invites for consultancy service for detailed engineering design of runway, taxiway, apron, drainage system & access road.
The Ministry invites for the construction of new school project works.
The Office invites for the construction of civil works.
The Office invites for Shallow Wells Drilling and Construction Works.
The Office invites for the Contract Administration & Construction Supervision Water Supply Sanitation & Hygiene  project.
The Bureau invites Consultancy Service for supervision and contract administration works.
The Bureau invites for the Construction of  Lodge Works.
ኮርፖሬሽነኑ የሞተር ግሬደር ኪራይ ከአቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ት/ቤት የመፀዳጃ ቤት ግንባታ እንዲገነባ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ያለበትን የቢሮ ጥበት ለመፍታት በተቋሙ ውስጥ  የቢሮ ግንባታ እንዲገነባ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይሬልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የጅምናዝየም ጥገና ስራ ለግንባታ አሰፈላጊ የሆኑ ግብዓተችን በማቅረብ የሚሠሩ ማህበራትን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ባለ አንድ ፎቅ ቢሮ መጋዘን ፣ የጥበቃ ቤት ፣ የደረቅ መጻዳጃ ቤትና የዙሪያ ኦጥር ግንባታዎች ፕሮጀክት ለማክናወን በግልጽ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለት/ቤት የብረት ሥራ፣ የእንጨት እና ብረታ ብረት ማህበራትን በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የካራማራ ት/ቤት የኤሌክትሪክ ስራ በኤሌክትሪክ ዘርፍ የተደራጁ ማህበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Office invites for the construction of the building Works.
The Office invites for the Civil work Construction works.
ጽ/ቤቱ ለኢንዱስትሪ ሺድ ግንባታ ሥራ የሚያገስግል ማሽን ለመከራየት፣ ጥገና ለማሰራት እና ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የኤሌትሪክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሣሪያዎች፣ የአውቶሞቲቭ፣ የሰርቨይን ማሰልጠኛዎች፣ የጋርመንት ማሰልጠኛዎች እና ኮምፒውተሮች ከነአክሰሰሪያቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ሚያሰራው የላይብረሪ፣የዕድሳትና፣ የጀኔረተር ቤት ግንባታ ለግንባታ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

Pages