Latest Tenders

The Organization invites for Visitor center maintenance and Eco camp maintenance projects.
ጽ/ቤቱ በተለያዩ ቦታዎች ለሚያስገነባው የተለያዩ ግንባታ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለሚያስገነባው መፀዳጃ ቤት ግንባታ በኮንስትራከሽን ዞርፍ የተድራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Office invites construction of small scale irrigation projects Maintenance works.
The Bureau invites for the drilling & construction of deep wells Works.
ጽ/ቤቱ ዌብ ሳይት የሚያዘጋጁ ድርጅቶችን የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውሃ መሥመር ዝርጋታ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ቢሮው ህንፃ ለማሳደስ በክልሉ በኮንሰትራከሽን ሙያ የተሰማሩ ተቋራጮችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ መፀዳጃ ግንባታ (VIP latrine) የውሃ መስመር ዝርጋታ የእንግዴ ልጅ ማስወገጃ (Placenta pit) ግንባታ፤ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ (inclinator) ግንባታ፤ የውሃ መስመር ጥገና እና የተበላሸ መፀዳጃ ቤት ጥገና (Rehabilitation of unimproved to VIP) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The University invites for the Construction of Teaching Hospital Temporary works.
ጽ/ቤቱ የዊልቸር መሄጃ፣ የመጸዳጃ ቤት መቀመጫ፣ የግሪል ሥራ እና የተማሪዎች መመገቢያ የግንባታ ሥራዎችን በጥቃቅንና አነስተኛ የተድራጁ ማህበራትንና ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፊልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ቁፋሮና አፊር መመለስ (trench excavation back fill) ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የሽንት ቤት ግንባታ፣ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ፣ የእንግዴ ልጅ መቀበርያ ግንባታ፣ ውሃ ማስቀሪያ ቦኖ ግንባታ ፣ አዲስ ምንጭ ግንባታ፣ አዲስ የእጅ ፖምፕ ውሃ ግንባታ፣ ምነጭጥግና እና የተለያዩ ግንባታዎችን ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ  የደንብ ልብስ ግዥ፣ዶሮ ጫጩት የ49 ቀን ግዥ፣የንብ ቀፎ ዘመናዊ ሽግግር ቆፎ፣ለቀበሊያት ንጹህ የመጠጥ ውሃ ግንባታ፣የሕንፃ መሳሪያ ግዥ በጨረታውን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የኤሌክትሮኒስስና የመኪና እና የሞትር መስዋወጫ፣ የውሃ ግንባታ፣ የቴክኒክና ሙያ ማስልጠኛ እና የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ወጣት ማዕክል አጥርና ሳይት ወርክ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for small works contract Civil works, supply & Installation.
The Bureau invites consultancy Service for  Feasibility Study and Detailed Design activities of Small-Scale Irrigation Projects.
The Bureau invites for Deep Wells Drilling & Construction Works.

Pages