Latest Tenders

ጽ/ቤቱ PPC ሲሚንቶ፣ ጥራቱን የጠበቀ የግንባታ ድንጋይ እና ጥራቱን የጠበቀ ንጹህ የወንዝ አሸዋ በግልጽ ጨረታ በሎት ድምር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ የመድኃኒት ክፍል ለAPTS ምቹ ማድረግ፤ ነባር ክፍሎችን በፓርቲሽን ማስተካከል፤ አራት(4) ክፍል ያለው አንድ ብሎክ የታካሚዎች ማረፊያ (Waiting Area) ለማስገንባት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ተቋራጮች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አዲስ ግንባታ እና የገንዶ ጤና ኬላ እድሳት ማድረግ ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ተቋራጮች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የእግር ኳስ ሜዳ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የግንባታ እና የሳኒተሪ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for Procurement of Chemical Stock Warehouse Construction
የወንዝ አሸዋለማቅረብ የሚችል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ በተደራጁ ማህበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡
ጽ/ቤቱ አገልግሎት/አሸዋ ፤ ጠጠር እናድንጋይ እና የህንፃ መሳሪያ ግዥ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ የደረቅ ተሽከርካሪዎች መናኸሪያ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ መንገድ ከሻኩራ እስከ ኒራቅ ከተማ ያለው በሎደር ለማስጠገን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።
ጽ/ቤቱ Construction Materials ኮሚቼ (pumice) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የዘር ማቆያ ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
The Office invites for the construction of G+B+5 Administration Building works
The Office invites for Construction of Addis Gebeya Crop Market Center
The Office invites for Construction of Alicho ware house ​​​​​​​works
The Bureau invites for the construction works
The Bank invites for to procure Interior Modification Work
The Bureau invites for Epoxy flooring work
The Agency invites for Construction of Primary Farmers cooperatives Warehouse

Pages