Latest Tenders

ጽ/ቤቱ ዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሎቤድ፣ ሎደር፣ ዶዘር፣ ግሬደር፣ ሩሎ፣ የደረቅና ፍስሸ ቆሻሻ ማንሻ መኪናዎችን አወዳድሮ ማከራየት እና የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/በቤቱ መጸዳጃ ቤት ግንባታ በጨረታው አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ በተለያዩ ቀበሌ ውስጥ ሽንት ቤት፣Shallow Well (የውሃ ጉድጓድ) ግንባታዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የተለያዩ መሣሪያዎችን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የህንፃ መሣሪያዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ የመሣሪያ መጻሐፍቶችን፣ የተለያዩ እንጨት አይነቶችን፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የጀርሲ፡ የሆሊሰቲያን፣ እና ቦረና ለሞችንና ግደሮችን፣እቃዎችን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ደረቅ ሽንት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ት/ቤት ቀሪ ሥራ እና አፀደ ህፃናት ት/ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ  የአስፓልት መንገድ ጥገና በመንገድ ሥራ  ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ  መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ብቃት ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውሃ ስርገት መከላከያ ስራ/ Water proofing Work/ግዥ የሀገር ውስጥ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ መናዊ መስኖ ጥገና ግንባታ ስራዎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
ዩኒየኑ ለእርሻ ማእክል (Farm Service Center) የሚውል ሕንፃ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ማስፋፍያ ግንባታ እና ቦኖ ግንባታ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የማህበረሰብ ኩሬዎች በወረዳው ውስጥ በተለያዩ ቀበሌዎች ማስራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for construction of primary market & livestock market center works
ባንኩ የጥገና እና የማስፋፊያ ሥራ ለማሰራት በግንባታ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ባንኩ የጥገናና እና የማሻሻያ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የቢውልዲንግ ኮንስትራክሽን የማስተማሪያ ዕቃዎች፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የማስተማሪያ ዕቃዎች ፣የአውቶሞቲቨ የማስተማሪያ ዕቃዎች፣የማኑፋክቸሪንግ የማስተማሪያ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ፈርኒቸር ፣ሕንፃ መሣሪያ፣የውሃ ግንባታዎች የግንባታና ዕቃ ግዢ መፈጻም ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤት የወጣቶች ሁለጉበ አዳራሽ በጅምር ላይ የቆመውን ቤት  በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ መንገድ ጥርጊያ ለማድረግ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ግሬደር አስክነ ሎደሩ ለመክራየት እና ለዶቤ በሚይዘው መኪና/ሲኖትራከ/ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

Pages