Latest Tenders

The Office invites for the procurement of rehabilitation of small scale project
The Office invites for Construction of Laboratory Equipment Maintenance workshop, Rehabilitation and Renovation of Samara Livestock Laboratory
ጽ/ቤቱ የአደጋ ስጋት ቅነሳና ስራ አመራርን ማጠናከር በተመደበው በጀት ለወንዝ መግራት ስራ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመጀመሪያ ደ/ፍ/ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ህንጻ ግንባታ ማስጨረስ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ህንጻ ግንባታG+3 ደረጃ በደረጃ ታቅዶ እስከ ሁለተኛ ፎቅ ወለል (second floor slab) ድረስ ኮንትራክተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for the Construction of water, Supply projects.
The Office invites for Supply of Electromechanical
The NGO invites for the Construction of five seats Latrine
The NGO invites for Construction of New Town systems Extension
The Corporation invites for the Procurement of EIC DIRE DAWA DISTRICT G+3 BUILDING MAINTENANCE PROJECT
ኮሌጁ የውሃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለእንሰሳት ጤና ኬላ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ሼድ ግንባታና የጥገና አገልግሎት በዋጋ መሙያ ሰንጠረዡ በተመለከተው ዝርዝር መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Office inivtes for  small Bridge Project works
The Office inivtes for the construction of Administration Building works
ጽ/ቤቱ HDP ቧንቧ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
ጽ/ቤቱ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና የህንፃ ፍርስራሽ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የአስተዳደር ሕንፃ ግንባታ የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶችን ማለትም ብሎኬት፣ ሚስማር፣ ስሚንቶ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው የግንባታብረቶች፣ ባህር ዛፍ እንጨት፣ አሸዋ፣ ጣውላ እና ጠጠር በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Pages