Latest Tenders

ጽ/ቤቱ በተለያዩ ቀበሌዎች ት/ቤት ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የህንፃ አጥር ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤቱ የካራማራ ት/ቤት የወለል እና የኮርኒስ ስራ በኮንስትራክሽን  ዘርፍ የተደራጁ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ባህል ማክበሪያ ስፍራ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቢሮ ሕንፃ ኪራይ፣ የሆቴል መስተንግዶ እና የድረ-ገጽ ማበልፀግ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አዳራሸ ተጀምሮ ያላለቀ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ሕንፃ ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ሚኒስቴሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች እና ብረታ ብረቶች፣የውሃ ሮቶ፣የኤሌክትሪክ ምድጃ እና ቲዩብ ረዚስተር፣ተለያየ መጠን ያላቸውን የውሃ ፖምፖች እና ዲናሞ፣የማሸነሪ መለዋወጫ እቃዎች እና የማሸነረ ጎማ መግዛት ይፈልጋል፡
ጽ/ቤቱ ድልድይ (RETAINING WALL) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኤጀንሲው የመስሪያ ቤቱ አጥር/በብረትና በግንብ የሚሰራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ባለሥልጣን መ/ቤቱ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ትራፒክ ኮምፕሌክስ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ላይብረሪና ላብራቶሪ የግንባታ ሥራን በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ በሚሆነው ተቋራጭ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የንብ ቀፎ ማስቀመጫ ጋጣና የዙሪያ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የማህበረሰብ ዘር ባንክ እድሳት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ  ART BLOCK ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የሴቶች ደረቅ መፀዳጃ ቤት ለማሰራት በኮንስትራከሽን የተደራጁ ማኅበራትን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አላቂ የት/ እቃዎች፣አላቂ የቢሮ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣ቋሚ የቢሮ የእቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤቱ የውሃ ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites For the Execution and Completion of the Office building Works.

Pages