Latest Tenders

ጽ/ቤቱ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ በኮንሰትራሸን ዘርፍ በተሰማሩ ማህበራት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ በጅምር ያለውን ህንፃ  የማጠናቀቀ ስራ የግንባታ ዕቃ አሰሪ መ/ቤት አቅርቦት በጉልበት ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
ፍ/ቤቱ ህንፃ ጥገና በኮንስትራከሽን ዘርፍ በጥቃቅን እና አነሰተኛ የተደራጁ ማሀበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አነስተኛ የምንጭ ግንባታ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Authority invites Consultancy Service for Technical Assistant in Administration of Performance Based Road Maintenance Contracts.
The Authority invites for Transport Construction Works.
The Enterprise invites for the Procurement of Buildings Construction works.
The Enterprise invites for the Construction of office building Works.
The Factory invites for the supply of Different Building Construction Materials and refrigerant gas.
The University invites for drilling and construction of works.
ጽ/ቤቱ የግንባታ ሥራ ለወረዳው ፐበሊከ ሰርቪሰና የሰው ኃይል ጽ/ቤት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የግንባታ ማቴረያል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀከች የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቦይ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ቢውልዲንግ ወርክ ሾፕ ድራፍቲንግና ሰርሺንግ ወርክ ሾፕ እንዲሁም ያስተዳደር ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ጀነሬተር፣ የሰካንያ መኪና እቃ እና ኤክካቫተር መጓጓዣን እና ነዳጁን ጨምሮ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስራት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጅ ባለሁለት ወለል የተማሪዎች መማሪያ ክፍል ሕንፃ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጤና ጣቢያው የፋርማሲ APTS ክፍል ግንባታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ጤና ጣቢያው የፋርማሲ APTS ክፍል ግንባታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for the Procurement of Civil Work Construction of Diversion works.

Pages