Latest Tenders

For the procurement of under Vehicle Management System
ጽ/ቤቱ ቢሮ ህንፃ ኪራይ፣ የሆቴል መስተንግዶ እና የድረ-ገጽ ማበልፀግ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ፡፡
ጽ/ቤቱ ት/ቤት ዙሪያ አጥር እና ላሜራ በር የት/ቤቱን የሚገልጽ ታፔላ የሚቆምበት ኮለኑ በግንብ የሚሠራ የሆነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
አካዳሚው የመፀዳጃ ቤት ማስፋፊያ እና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት /ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት የግንባታ ሥራ የበጀት ዓመት የሥራተቋራጮችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ማህበሩ የመለስተኛ ስብሰባ አዳራሽ የግንባታ ለማከናወን የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ምንጮችን ለማስገንባት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
For the Execution and Completion of Building Works.
The Office invites for the procurement of constriction Expansion of elementary school building Project.
የወረዳ አስተዳደር እና የወረዳ ሴክተሮች ጽ/ቤት ሕጋዊ የግንባታ ፍቃድያላቸውን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለወረዳው አገልግሎት የሚውል ጀነሬተር ግዥ የውሃ ምንጭ ማጎልበት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የት/ቤቱን የሚገልጽ ታፔላ የሚቆምበት ኮለኑ በግንብ የሚሠራ የሆነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አጥር እና ላሜራ በር የት/ቤቱን የሚገልጽ ታፔላ የሚቆምበት ኮለኑ በግንብ የሚሠራ የሆነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አጥር ሥራ ማህበራትን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመኖሪያ ጥገናና የጥበቃ ማማ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለሚያስገነባው ሁለገብ የአስተዳደር ጽ/ቤት ግንባታ ለመገንባት በመስኩ የተሰማሩ አማካሪዎችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ት/ቤቱ የጥበቃ ማማ ጥገና፣ቆርቆሮ በቆርቆሮ ስቶር ጥገና፣የመፀዳጃ ቤትና የሻወር ጥገና፣ የቢሮ ጥገና፣የወለል ሊሾ እና የውሃ ልክ ስራ ጥገና፣የተማረዎች መመገቢያ እና የማጥኛ ቦታ በቆርቆሮ እና በብረት ስራ ጥገና ክላይ የተጠቀሱትን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ባለሙያዎችን (ኮንስትራከሸን) አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የፋብሪካ ውጤቶች ለግንባታ ሥራ የሚሆኑ ቁሳቈሶች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የጋራ መፀዳጃ ቤት ግንባታና የሚሰራ የድሬኔጅ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል፡

Pages