Latest Tenders

The Corporation invites for the construction of production Shade at different zones.
The Academy invites for the constructing a water supply system.
The Office invites for the construction of civil of Rural Water Supply Projects works.
ጽ/ቤቱ ትምህርት ቤት ግንባታ የወንድና የሴት ሽንት ቤት ያለው እና ለውሃ ቢሮ የውሃ ምንጭ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የሜዳ መስተካክያ እና የአጥር ግንባታ ሥራ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤት የሜዳ መስተካከያ እና የአጥር ግንባታ ሥራ ተጫራቾች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ኤጀንሲው የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማና የባትሪ ውሃ፣ የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣  ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕንፃና የኤሌትሪክ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡
ት/ቤቱ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣የደንብ ልብስ ፣አላቂ የቢሮ የትምህርት እቃዎች ፣ፐላን ማሸነሪ ጥገና ፣አላቂ የፅዳት እቃዎች ፣የህንፃ ቁሳቁስ፣የተለያዩ ህትመቶች ፣የፕላንት ማሸነሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የምንጭ ግንባታ፣የጽሕፈት መሳሪያ ግዥ አወዳድሮ ለማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመስኖ ግንባታና የመጀመሪያ ደረጃ ቡና ግብይት ማእከል ለማስገንባት ተጫራቾች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ህንፃ ጥገና ለማድረግ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የአስተዳደር ጽ/ቤት፣የእንስሳት ጤና ኬላ፣የሰው ጤና ኬላ አንድ ብሎከ ት/ቤት አወዳድሮ በጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤቱ የወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ተጨማሪ ብሎከ አዲስ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 
ጽ/ቤቱ ህንፃ ጥገናና የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
መምሪያው የመሸጫ ሱቆች ግንባታ በመሀል፣ በምስራቅ እና በባሀል ኦዳራሽቨ ልምድ ያላቸው ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አላቂ እና የጽህፈት መሣሪያምች ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣የደንብ ልብስ ፣የተለያዩ የተሽከርካሪዎች ጎማ ፣የግንባታ እቃዎች እና የሥልጠና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል እንዲሁም ሆቴል አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የግቢ መግቢያ በር /Main get/ ግንባታ ለማሰራት፣ ለመማር ማስተማር ሥራ የሚያግዙ የተለያዩ ቋሚ የአዳራሸ ወንበሮች፣ አላቂ ለህክምና የሚያገለግሉ ሪኤጀንቶችንና ግለሰቦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡ 
ጽ/ቤቱ የብረት አጥር ከርቭ ስቶንና ሳር ተከላ ሥራን በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የተደራጁ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ በሚሆኑ ማኅበራት ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Pages