Latest Tenders

ባለሥልጣኑ  ለግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውል ጠጠር 00 (ፈኖ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለሚያስገነባው ግንባታ ልብስ ማጠቢያ ገንዳ እና የሕዝብ ታክስ መጠባበቂያ ጥላ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ  የስፖርት ማዘውተርያ ሥፍራን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites Small Work Contract-Civil works and Pipes & Fittings Supply and Installation.
ጽ/ቤቱ  ወንዝ ድልድያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
አካዳሚው የት/ት መረጃ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ እና የፈረስ መኖ፣አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች፣የኤሌክትሬኒክስ ዕቃዎች፣የመኪና መለዋወጫ፣የህንፃ መሣሪያዎች የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤቱ የመድኃኒት መጋዘን የውስጥ ክፍፍል /Partition/ ስራ ማሠራት ይፈልጋል ፡፡
ጽ/ቤቱ  ለሚያስገነባው የመድኃኒት መሸጫ (APTS) ግንባታ ሥራዎችን በአነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዘሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጤና ጣቢያው የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የሰራተኞ ደንብ ልብስ፣የኤሌክትሪክና የህንፃ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የወረዳዎች አስተዳደር ሕንፃ የማጠናቀቂያ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
The Enterprise invites for the procurement of RFID Based Solution for Fixed Asset Management and Attendance Management System
The Bureau invites for the Construction of Water Works.
The Enterprise invites for the supply & Fix of Aluminum Doors and Windows.
The Enterprise invites for Shoring Construction of building Works.
ኢንስቲትዩቱ ቆዳ አመራረት ኬሚካሎች፣አላቂ የማስተማሪያ ዕቃዎች፣የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች ዕድሳትና ጥገና ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The Office invites for the procurement of Construction works.
ሚኒስቴሩ  የቧንቧ ዕቃዎች፣ የባኞ እና የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች፣የሲቪል ሠራተኞች አልባሳት፣ቱታ እና ሲኒከር ጫማ፣የጄኔሬተር መስዋወጫ ዕቃዎች፣የማሽነሪ መስዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት CAT ኤከሰካቫተር 2010 ሞዴል እና ከዚህ በላይ የሆነ 330HP እና ከዚያ በላይ ሆኖ ጃካመርና አካፋ በሁለቱም መጠቀም የሚችል ማሽን ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ሆስፒታሉ ህከምና ከፍል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይረልጋል፡፡

Pages