Latest Tenders

ጽ/ቤቱ የውሃ ስርገት መከላከያ ስራ/ Water proofing Work/ግዥ የሀገር ውስጥ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ መናዊ መስኖ ጥገና ግንባታ ስራዎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
ዩኒየኑ ለእርሻ ማእክል (Farm Service Center) የሚውል ሕንፃ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ማስፋፍያ ግንባታ እና ቦኖ ግንባታ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የማህበረሰብ ኩሬዎች በወረዳው ውስጥ በተለያዩ ቀበሌዎች ማስራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for construction of primary market & livestock market center works
ባንኩ የጥገና እና የማስፋፊያ ሥራ ለማሰራት በግንባታ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ባንኩ የጥገናና እና የማሻሻያ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የቢውልዲንግ ኮንስትራክሽን የማስተማሪያ ዕቃዎች፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የማስተማሪያ ዕቃዎች ፣የአውቶሞቲቨ የማስተማሪያ ዕቃዎች፣የማኑፋክቸሪንግ የማስተማሪያ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ፈርኒቸር ፣ሕንፃ መሣሪያ፣የውሃ ግንባታዎች የግንባታና ዕቃ ግዢ መፈጻም ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤት የወጣቶች ሁለጉበ አዳራሽ በጅምር ላይ የቆመውን ቤት  በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ መንገድ ጥርጊያ ለማድረግ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ግሬደር አስክነ ሎደሩ ለመክራየት እና ለዶቤ በሚይዘው መኪና/ሲኖትራከ/ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ የጽሕፊዎች መሣሪያዎችና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች፣የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌከትሪከ እና ኤልከትሮኒከስ ዕቃዎች፣ብረታ ብረት /የማኑፋከቸሪንግ ዕቃዎች/፣ሴፍቲ ማቴሪያል፣የህንፃ ዕቃዎች ጣውላዎች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ስፌት ክር ጨርቅ እንዲሁም ተመሳሳይ ዕቃዎች፣የስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ምንጭ ማጎልበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጅ ያገለገሉ ንብረቶችን እንደ ጠረጴዛ፣ ወንበር፣ የተበታትኑ ጣውላዎችንና ቀዩ የጣራ ቆርቆሮዎች አና የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አዳራሸ ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ የፒፒአር ፖይፐ እና መገጣጠሚያዎች የግ/ዥ ጨረታ መከፈቻ ቀን ማራዘሚያ
ለጣራ በርና መስኮት ሥራ የሚያገለግሉ እቃዎች የግዥ ጨረታ የመክፈቻ ቀን ማራዘሚያ የጨረታ ማስታወቂያ
The University invite for the construction and completion of Central Administration Complex at Main Campus. 
ድርጅቱ ለቢሮ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት መጠን ያላቸውን ስካይ ሳይት ሴራሚክና የሳኒተሪ ዕታዎችን ሕጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፊልጋል፡

Pages