Latest Tenders

ጽ/ቤቱ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀከች የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቦይ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ቢውልዲንግ ወርክ ሾፕ ድራፍቲንግና ሰርሺንግ ወርክ ሾፕ እንዲሁም ያስተዳደር ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ጀነሬተር፣ የሰካንያ መኪና እቃ እና ኤክካቫተር መጓጓዣን እና ነዳጁን ጨምሮ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስራት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጅ ባለሁለት ወለል የተማሪዎች መማሪያ ክፍል ሕንፃ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጤና ጣቢያው የፋርማሲ APTS ክፍል ግንባታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ጤና ጣቢያው የፋርማሲ APTS ክፍል ግንባታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for the Procurement of Civil Work Construction of Diversion works.
ጽ/ቤቱ በተለያዩ ቀበሌዎች ት/ቤት ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የህንፃ አጥር ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤቱ የካራማራ ት/ቤት የወለል እና የኮርኒስ ስራ በኮንስትራክሽን  ዘርፍ የተደራጁ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ባህል ማክበሪያ ስፍራ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቢሮ ሕንፃ ኪራይ፣ የሆቴል መስተንግዶ እና የድረ-ገጽ ማበልፀግ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አዳራሸ ተጀምሮ ያላለቀ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ሕንፃ ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ሚኒስቴሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች እና ብረታ ብረቶች፣የውሃ ሮቶ፣የኤሌክትሪክ ምድጃ እና ቲዩብ ረዚስተር፣ተለያየ መጠን ያላቸውን የውሃ ፖምፖች እና ዲናሞ፣የማሸነሪ መለዋወጫ እቃዎች እና የማሸነረ ጎማ መግዛት ይፈልጋል፡
ጽ/ቤቱ ድልድይ (RETAINING WALL) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኤጀንሲው የመስሪያ ቤቱ አጥር/በብረትና በግንብ የሚሰራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ባለሥልጣን መ/ቤቱ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ትራፒክ ኮምፕሌክስ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

Pages