Latest Tenders

ጽ/ቤቱ የውሃ ማጠራቀሚያ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ሆስፒታሉ የፋርማሲ APTS ክፍል የአሉሙኒየም ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የአዳራሽ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ሜዳ ግንባታ ለግንባታ አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማቅረብ የሚሰሩ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለቤቶች ግንባታ የሚውሉ አሸዋ፣ጠጠር፣ ድንጋይና ኦፈር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የህንፃ ዲዛይን አማካሪ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አዳራሽ ህንፃ ግንባታ ስራ በወለል ላይ ለማሰራት ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
ጽ/ቤቱ ለሚሰራው የአዳራሽ ጥገና ሥራ ለግንባታ ማህበራትን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Enterprise invites for consultancy service for detailed engineering design of runway, taxiway, apron, drainage system & access road.
The Ministry invites for the construction of new school project works.
The Office invites for the construction of civil works.
The Office invites for Shallow Wells Drilling and Construction Works.
The Office invites for the Contract Administration & Construction Supervision Water Supply Sanitation & Hygiene  project.
The Bureau invites Consultancy Service for supervision and contract administration works.
The Bureau invites for the Construction of  Lodge Works.
ኮርፖሬሽነኑ የሞተር ግሬደር ኪራይ ከአቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ት/ቤት የመፀዳጃ ቤት ግንባታ እንዲገነባ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ያለበትን የቢሮ ጥበት ለመፍታት በተቋሙ ውስጥ  የቢሮ ግንባታ እንዲገነባ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይሬልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የጅምናዝየም ጥገና ስራ ለግንባታ አሰፈላጊ የሆኑ ግብዓተችን በማቅረብ የሚሠሩ ማህበራትን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

Pages