Latest Tenders

The NGo invites for the block school VIP latrines and Water points works.
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ግንባታዎችን ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Office invites for construction works
The Authority invites for the maintenance of the Villa Works.
ጽ/ቤቱ የጠበቀ ሁለቱም በተመሳሳይ ዲዛይን መጋዘን ግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ግንባታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የመግቢያ በር፣ የአጥር እና የጥበቃ ቤት ግንባታን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ት/ቤት መማሪያ ክፍሎች በሁለት ቦታ ለማስራት ልምድ ያላቸውን ኮንትራከተሮች በጨረታ ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ማዘጋጃ ቤቱ  ካት ዶዘር እና ሎደር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሲኖትራክ ገልባጭ መኪኖችን ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየትና በከተማው ውስጥ ጠጠር ለማስመረትና መንገድ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የጽዳትና አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎችን የህትመት ዕቃዎች የተለያዩ ጠረጴዛ የመገጣጠሚያ ስራዎች የመፀዳጃ ቤት ግንባታና  የጥበቃ ቤት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Organization invites for Visitor center maintenance and Eco camp maintenance projects.
ጽ/ቤቱ በተለያዩ ቦታዎች ለሚያስገነባው የተለያዩ ግንባታ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለሚያስገነባው መፀዳጃ ቤት ግንባታ በኮንስትራከሽን ዞርፍ የተድራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Office invites construction of small scale irrigation projects Maintenance works.
The Bureau invites for the drilling & construction of deep wells Works.
ጽ/ቤቱ ዌብ ሳይት የሚያዘጋጁ ድርጅቶችን የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውሃ መሥመር ዝርጋታ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ቢሮው ህንፃ ለማሳደስ በክልሉ በኮንሰትራከሽን ሙያ የተሰማሩ ተቋራጮችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ መፀዳጃ ግንባታ (VIP latrine) የውሃ መስመር ዝርጋታ የእንግዴ ልጅ ማስወገጃ (Placenta pit) ግንባታ፤ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ (inclinator) ግንባታ፤ የውሃ መስመር ጥገና እና የተበላሸ መፀዳጃ ቤት ጥገና (Rehabilitation of unimproved to VIP) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Pages