ለመሬት ጠረጋ አጋር ኮንትራክተር መሆን ለምትፈልጉ የወጣ ጨረታ

 ሪፖርተር ረቡዕ መጋቢት 25 ቀን 2011

ማስታወቂያ

ለመሬት ጠረጋ አጋር ኮንትራክተር መሆን ለምትፈልጉ የወጣ ጨረታ

ድርጅታችን በመሰረተ ልማት ዲዛይንና ግንባታ ሥራ የተሰማራና ከአለማችን 500 ታላላቅ ኩባንያዎች አንዱ በመሆን ታላቅ ስም የገነባ ተቋም ነው፡፡

ከተሰማራንባቸው የስራ ዘርፎች መካከል የመንገድ፣ የድልድይ፤ የባቡር ሀዲድ፤የዋሻ ዲዛይንና ግንባታ ከባድ የብረት መዋቅርና የመንገድ ማሽኖችን ማምረት፤ አለም አቀፍ ፕሮጀክቶችን ማስተዳደር ፤ እንዲሁም የወጪና የገቢ ንግድ አገልጎሎቶች ይጠቀሳሉ፡፡

በአሁን ወቅት በ120 አገራት 60 የተለያዩ ኩባንያዎችን በግልና በሽርክና ከፍተን በመላው ዓለም ከ100,000 በላይ ሰራተኞችን በማስተዳደር ላይ እንገኛለን ፡፡

በአየር መንገድ ግንባታ፤ በቤቶች ግንባታ ፤ በኢንዱስቲሪያል ፓርኮች ፤ በውሃ ማውጣት እና መስመር ዝርጋታ ፤ በከተማ ዲዛይን ስራዎች ላይ ተሰማርተን ትርጉም ያለው አስተዋፅኦ በማበርከት ላይ እንገኛለን ፡፡

ባለፉት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ በገነባናቸው ግዙፍ ና ታዊቂ የግባታ ስራዎቻችን ከኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ ከፍተኛ ምስጋና ተችሮናል ፡፡ በአሁን ወቅትም ከ600 በላይ የቻይና ዜጎችና ከ4,000 በላይ ኢዮጵያውያን ሰራተኞች በኩባንያችን ተቀጥረው አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡

በአሁን ወቅት በኢትዮጵያ 21 የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን በማከናወን ላይ ያለን ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ ከ10 በላይ የሚሆኑት በኦሮሚያ በአማራ በሱማሌና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል የሚገኙ ናቸው፡፡

አለማቀፍ ኩባንያ በመሆናችን ለኢትዮጵ ማሀበረሰብ በምናበረክተው አስተዋፅኦ ከዚህ በተሻለ አስተዋፅኦ ማድረግ እንፈልጋለን ፡፡

በአሁን ወቅት የድርታችንን ስራ በተሻለ ለማቀላጠፍ በሀገር ውስጥ ከሚገኙ አገር በቀል የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ጋር በቁፋሮ በአፈር ጠረጋና ድልደላ ለመስራት እንፈልጋለን ፡፡ በዚሁ መሰረት

1. በቂ ካፒታል ያላቸው11

2. ባካበቱት ልምድ መልካም ስም ያፈሩ

3. የራሳቸው የኮንስትራክሽን ባለቤት የሆኑ

4. 500,000 ስኩዌር ሜትር የመሬት ኩፋሮና ጠረጋ የመስራት ዓቅም ያላቸው

ከኩባንያችን ጋር መስራት ከፈለጉ በአድራሻችን ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ -ቢዝነስ ደፖርትመንት ሚስተር ሽን 0955415722

                     -ቢዝነስ ደፖርትመንት ሚስተር ሽን 0982661582