Latest Tenders

The Ministry invites sealed bids from eligible bidders for Water Supply & Sanitation Project.
ኮሚሽኑ የውሃ ቧንቧ መስመርና የውሃ ቦኖ ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ግቢ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ፍ/ቤቱ ቤት ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ፅ/ቤቱ የግንባታ ዕቃዎችን የሚያቀርቡ የንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ባለሥልጣኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
መምሪያው ግንባታ ለማስገንባት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገባት ይፈልጋል፡፡
ጤና ጣቢያው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሆስፒታሉ የአልሙኒየም ፓርቲሽን ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ፋብሪካው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ የአፈር ምርመራ (Soil investgation) ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ዩኒየኑ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ የአውሮፕላን ጠቅላላ ጥገና ሃንጋር ግንባታ ላይ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ልማት ቢሮው ቀሪ እና የጥገና ሥራዎች ግንባታ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The University invites wax sealed bids from eligible bidders for furnishing the necessary material, labor and equipment for Consultancy Service and Construction works.
ጽ/ቤቱ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለመንገድ ሥራ የሚውል የማሽን አይነቶች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተማሪዎች መፀዳጃ ቤቶችን የግንባታ ሱፐርቪዥን ሥራን ለማሰራት የግንባታ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ መፀዳጃ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Pages