Latest Tenders

The Bureau invites for the Construction of Maintenance work of Phillips Building.
The Bureau invites for the Construction of Building & Other Facilities
ጽ/ቤቱ የጎርፍ መዉረጃ ቦይ ዲች ግንባታ/ ሥራ በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመማሪያ ህንፃ ግንባታ ሥራ ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የጎርፍ መውረጃ ቦይ /ዲች ግንባታ/ ሥራ በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳ የአጥር ግንባታ ሥራ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የህንፃ መሳሪያ በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for Construction of small scale irrigation canals
ማህበሩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የሽንት ቤት ሻወር ቤት ጥገና እና የህንፃ ስራዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ እድሳትና ጥገና የሚውሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋለ።
ጽ/ቤቱ ግሬደር ፣ኤክሳቫተር ፣ሮለር፣ ሻወር ትራክ፣ ዶዘር በሰዓት ኪራይ ነዳጅ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for Drilling of four deep boreholes
ጽ/ቤቱ የኮንስትራክሽን ግብዓቶች የተለያዩ እቃዎችን በልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ የተለያዩ የውሃ እና የውሃ ግንባታ ማከናወኛ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለግንባታ ስራ የሚሆን ጋቢዎን ከነማሰሪያው በጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል G+ ህንጻ ግንባታ ለመገንባት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የአጥር ስራ፣ የጥበቃ ቤት ፣ ሻዉር እና ሽንት ቤት እና ንጣፍ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ River Sand/አሸዋ የኮንስትራክሽን አቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል።
ማህበሩ ማርብል የብሎክ ቋጥኝ/ብሎክ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል:፡

Pages