Latest Tenders

ጽ/ቤቱ ውስጥ የዲች ስራ ለመስራት ስሚንቶ ይፈልጋል::
ጽ/ቤቱ የገጠር ሽግግር ማዕከላት ሸድ ግንባታ የወለል ማጠናቀቅ ስራና ስሚንቶ የሚፈልጉ ቀሪ ስራዎችን ለማሰራት የፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ፌሮ ብረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡
The NGO invites for the Supply different Local Materials
ጽ/ቤቱ የጠጠር መንገድ ግንባታ የመንገዱ ስፋት እና ከልቨርት የተፋሰሱ ስፋት ሜትር ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቤት ክዳን ቆርቆሮ አይነቱ ፈረስ 35 ጌጅ የሆነ ቆርቆሮ እና ሚስማር (የሚስማር ቁጥር እንደ አስፈላጊነቱ/ የቆርቆሮ ወይም የግድግዳ) ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ ፒቪሲ ታይል፣ፖርስሊን ታይል፣ ፖርስሊን ስከርቲንግ፣ ሴራሚክ ለጎንደር ቄራ ፕሮጀክት እና ለአዊ ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የቢሮ ህንጻ ማስፋፊያ ቀሪ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for the procurement of Consultancy service for Geotechnical Investigation and Core Drilling
The Bureau invites for Completion of Kebridahar-Dalad Rural Multi Village Water Supply Project Phase-1
The Bureau invites for Completion of Water Supply And Sanitation Project
ጽ/ቤቱ የቢሮ እድሳትና ጥገና፤ የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ጥገናና እድሳት ሥራዎችን በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የመማሪያ ብሎክ ግንባታ ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ኮሌጁ የካፊቴሪያ እና የሼድ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በዘርፉ ሕጋዊ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ አንድ ቆሻሻ ማቃጠያ፣ የውሃ መስመር ዝርጋታ፣ ሮቶ አቅርቦት እና ገጠማ ፣ ነባር ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ዙሪያውን ግንባታ ነባር አመድ መጣያ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bureau invites for Procurement of Construction of Road works
The Bureau invites for Procurement  of Construction of Road works
The Bureau invites for Procurement of Construction of One  Road works
The Bureau invites for Construction of One  Road works
The Bureau invites for Construction of One  Road works

Pages