Latest Tenders

Amendment on the Notice Invitation for Bids
ኮሌጁ የህንፃ ዕቃዎች፣የቧንቧ ውሃ ዝርጋታ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለሚያሰራው የካፍቴሪያ ቀሪ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ መጸዳጃ ቤት ግንባታ፤ የአበዘት ጤና ጣቢያ እንስኔተር ግንባታ፤ የአበዘት ጤና ጣቢያ ፕላሴንታ ፒት ግንባታ፣ የአበዘት ጤና ጣቢያ እንስኔተርና ፕላሴንታ ፒት አጥር ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ኤክስካቫተር በጃከመር (Excavator with jackammer Breaker) የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል።
ጽ/ቤቱ ምንጭ ግንባታ እና የእንደብዮ የታንከር ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውሃ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Bank invites for the Renovation and Furnishing Works
ጽ/ቤቱ የድልድይ ግንባታ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ የውሃ እቃዎችን /ቆጣሪ፣ ቧንቧና መገጣጠሚያ/ በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የውሃ ቆጣሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ለሁሉም የስነ-ህንፃ እና ምህንድስና አማካሪዎች ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ጤና ጣቢያ አንድ ብሎክ ለማስገንባት ስላስፈለገ በውስን ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ኢንተርፕራይዙ የሳይት ወርክ ሥራ እና የዋናው ብሎክ የብሎኬት ድርደራ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ የተለያዩ የግንባታ ጥገናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ኮርፖሬሽኑ የግንባታ ዕቃዎች እና የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ በቆርቆሮ የሚሰራና የሲሚንቶ ወለል ያላቸውየሰራተኞች መኖሪያ ቤት፣ መፀዳጃ ቤት እና ሻወር ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የግንባታ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ ቢሮ ግንባታ፣ የአጥር ስራ፣ የጥበቃ ቤት እና የቢሮ ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጽ/ቤቱ የጥበቃ ቤት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Bank invites for Modification and Dismantling Works

Pages